1
ኦሪት ዘፍጥረት 13:15
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ይህን የምታየውን ምድር ሁሉ ለአንተና ለዘርህ እሰጣችኋለሁ፤ ለዘለዓለምም የእናንተ ይሆናል፤
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 13:15ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
ኦሪት ዘፍጥረት 13:14
ሎጥ ከሄደ በኋላ እግዚአብሔር አብራምን እንዲህ አለው፤ “ካለህበት ስፍራ ሆነህ ወደ ሰሜን፥ ወደ ደቡብ፥ ወደ ምሥራቅና ምዕራብ ተመልከት፤
ኦሪት ዘፍጥረት 13:14ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
ኦሪት ዘፍጥረት 13:16
ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ አበዛዋለሁ፤ የምድር አሸዋ ሊቈጠር እንደማይቻል ሁሉ የአንተም ዘር እንዲሁ ሊቈጠር የማይቻል ይሆናል።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:16ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
ኦሪት ዘፍጥረት 13:8
ከዚህ በኋላ አብራም ሎጥን እንዲህ አለው፤ “እኛ ወንድማማች ስለ ሆንን በእኔና በአንተ መካከል እንዲሁም በእኔ እረኞችና በአንተ እረኞች መካከል ጠብ ሊነሣ አይገባም፤
ኦሪት ዘፍጥረት 13:8ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
ኦሪት ዘፍጥረት 13:18
ስለዚህ አብራም ድንኳኑን ነቅሎ በኬብሮን የመምሬ የተቀደሱ የወርካ ዛፎች ወደአሉበት ስፍራ ለመኖር ሄደ፤ እዚያም ለእግዚአብሔር መሠዊያ ሠራ።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:18ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
ኦሪት ዘፍጥረት 13:10
ሎጥ ዙሪያውን በተመለከተ ጊዜ የዮርዳኖስ ሸለቆ እስከ ጾዓር ድረስ እንደ እግዚአብሔር ገነት ወይም እንደ ግብጽ ምድር ውሃ የሞላበት መሆኑን አየ፤ ይህን የተመለከተው እግዚአብሔር የሰዶምንና የገሞራን ከተሞች ከማጥፋቱ በፊት ነበር።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:10ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ