1
ኦሪት ዘጸአት 1:17
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አዋላጆቹ ግን እግዚአብሔርን በመፍራት የግብጽ ንጉሥ እንዳዘዛቸው አላደረጉም፤ ወንዶችንም ልጆች በሕይወት እንዲኖሩ ተዉአቸው።
Compare
ኦሪት ዘጸአት 1:17ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
ኦሪት ዘጸአት 1:12
ነገር ግን እስራኤላውያን በተጨቈኑ መጠን ቊጥራቸው ይበልጥ እየበዛና በምድሪቱም ላይ እየተስፋፉ ሄዱ፤ ከዚህም የተነሣ ግብጻውያን እስራኤላውያንን ፈሩአቸው።
ኦሪት ዘጸአት 1:12ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
ኦሪት ዘጸአት 1:20-21
አዋላጆቹ እግዚአብሔርን ስለ ፈሩ እግዚአብሔርም ለእነርሱ መልካም ነገር አደረገላቸው፤ ለያንዳንዳቸውም ቤተሰብ ሰጣቸው፤ በዚህም ዐይነት የእስራኤል ሕዝብ በቊጥር እየበዙና ብርቱዎችም እየሆኑ ሄዱ።
ኦሪት ዘጸአት 1:20-21ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
ኦሪት ዘጸአት 1:8
ከዚህ ሁሉ በኋላ ዮሴፍ ያደረገውን ነገር የማያውቅ አዲስ ንጉሥ በግብጽ ተነሣ።
ኦሪት ዘጸአት 1:8ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ