1
የሐዋርያት ሥራ 27:25
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ እናንተ ሰዎች አይዞአችሁ! እግዚአብሔር ይህንን የነገረኝን ሙሉ በሙሉ እንደሚፈጽም አምነዋለሁ።
Compare
የሐዋርያት ሥራ 27:25ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የሐዋርያት ሥራ 27:23-24
ባለፈው ሌሊት የእርሱ የሆንኩ የማመልከው አምላክ የላከው መልአክ በአጠገቤ ቆሞ ‘ጳውሎስ ሆይ! አትፍራ! በሮም ንጉሠ ነገሥት ፊት መቆም ይገባሃል! እነሆ፥ ከአንተ ጋር የሚጓዙትንም ሁሉ እግዚአብሔር ለአንተ ብሎ ከሞት ያድናቸዋል’ ብሎ ነግሮኛል።
የሐዋርያት ሥራ 27:23-24ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የሐዋርያት ሥራ 27:22
አሁንም መርከቡ ብቻ ይጐዳል እንጂ ከእናንተ በማንም ላይ ጥፋት አይደርስም፤ ስለዚህ አይዞአችሁ፤ አትፍሩ! ብዬ እመክራችኋለሁ።
የሐዋርያት ሥራ 27:22ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ