1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚሆን ሐዘን ወደ መዳን የሚመራ በንስሓ የሚገኘውን ለውጥ ስለሚያስገኝ ጸጸትን አያስከትልም፤ ዓለማዊ ሐዘን ግን ሞትን ያመጣል።
Compare
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:10ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:1
እንግዲህ ወዳጆቼ ሆይ፥ ይህ ሁሉ ተስፋ የተሰጠው ለእኛ ስለ ሆነ ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ከማናቸውም ነገር ራሳችንን እናንጻ፤ እግዚአብሔርንም በመፍራት ቅድስናችን ፍጹም እንዲሆን እናድርግ።
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:1ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:9
አሁን ግን ደስ ብሎኛል፤ የተደሰትኩበትም ምክንያት እናንተን ስላሳዘንኳችሁ ሳይሆን በሐዘናችሁ ምክንያት ንስሓ ገብታችሁ በመለወጣችሁ ነው፤ እንግዲህ ሐዘናችሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ሆነ እኛ ምንም አልበደልናችሁም ማለት ነው።
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ