1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:17
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ጌታ መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት ነጻነት አለ።
Compare
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:17ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
እኛ ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት ሆነን በመስታዋት እንደሚታይ ዐይነት የጌታን ክብር እናንጸባርቃለን፤ እኛም መንፈስ የሆነውን የጌታን መልክ ለመምሰል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
ነገር ግን ሰው ወደ ጌታ ሲመለስ “መሸፈኛው ይወገዳል።”
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:5-6
አገልግሎታችንን መፈጸም እንድንችል ብቁ የሚያደርገን እግዚአብሔር ነው እንጂ እኛስ በገዛ ራሳችን ምንም ለማድረግ ብቁ አይደለንም። የሐዲስ ኪዳኑ አገልጋዮች እንድንሆን ብቃትን የሰጠን እርሱ ነው፤ ይህም በፊደል በተጻፈው ሕግ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ርዳታ ነው፤ በፊደል የተጻፈው ሕግ ሞትን ያመጣል፤ መንፈስ ቅዱስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:5-6ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ