1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ መሆናችሁንና የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጣችሁ መኖሩን አታውቁምን?
Compare
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:11
አንድ ጊዜ ከተመሠረተው መሠረት በቀር ማንም ሌላ መሠረት መጣል አይችልም፤ ይህም መሠረት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:11ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:7
ስለዚህ ለሥራው ዋና የሆነው ተክሉን ያሳደገው እግዚአብሔር ነው እንጂ የተከለም ሆነ ውሃ ያጠጣ ምንም አይደለም።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:7ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:9
እኛ ለእግዚአብሔር አብረን የምንሠራ አገልጋዮች ነን፤ እናንተም የእግዚአብሔር እርሻና የእግዚአብሔር ሕንጻ ናችሁ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:13
የእያንዳንዱ ሰው ሥራ የሚገለጥበት የፍርድ ቀን ይመጣል፤ በዚያን ቀን የእያንዳንዱ ሰው ሥራ ምን ዐይነት እንደ ሆነ በእሳት ተፈትኖ ይገለጣል።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:13ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:8
የተከለም ሆነ ውሃ ያጠጣ እኩል ናቸው፤ እያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን ዋጋውን ይቀበላል።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:8ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
ማንም ራሱን አያታል፤ በዚህ ዓለም የጥበብ ደረጃ ጥበበኛ መስሎ የሚታይ ቢኖር የእግዚአብሔርን እውነተኛ ጥበብ እንዲያገኝ ራሱን እንደ ሞኝ ይቊጠር።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ