የሐዋርያት ሥራ 6:3-4

የሐዋርያት ሥራ 6:3-4 አማ54

ወንድሞች ሆይ፥ በመልካም የተመሰከረላቸውን መንፈስ ቅዱስና ጥበብም የሞላባቸውን ሰባት ሰዎች ከእናንተ ምረጡ፥ ለዚህም ጉዳይ እንሾማቸዋለን፤ እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።”

የሐዋርያት ሥራ 6 पढ्नुहोस्

የሐዋርያት ሥራ 6:3-4 को लागि भिडियो