1
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፤ ሣራም ልጅን ታገኛለች።”
तुलना
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
2
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
ሣራም ለብቻዋ በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች፥ “እስከ ዛሬ ገና ነኝን? ጌታዬም ፈጽሞ ሽምግሎአል።”
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
3
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
አብርሃም በእውነት ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናልና፤ የምድር ሕዝቦችም ሁሉ በእርሱ ይባረካሉና።
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
4
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
አብርሃምም ቀረበ፤ አለም፥ “አቤቱ፥ ጻድቃንን ከኃጥኣን ጋር አታጥፋ፤ ጻድቁ እንደ ኃጥኡ አይሁን። አምሳ ጻድቃን በከተማዪቱ ውስጥ ቢገኙ በውኑ ሁሉን ታጠፋለህን? ከተማዪቱንስ በእርስዋ ስለሚገኙ አምሳ ጻድቃን አትምርምን?
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
5
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው፥ “በሰዶም ከተማ ውስጥ አምሳ ጻድቃን ባገኝ ከተማውን ሁሉ ስለ እነርሱ አድናለሁ።”
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
होम
बाइबल
भक्त्ति पाठहरू
भिडियोहरू