1
ኦሪት ዘፍጥረት 40:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እነርሱም “ሁለታችንም ሕልም አየን፤ ነገር ግን የሚተረጉምልን ሰው አጣን” ሲሉ መለሱለት። ዮሴፍም፥ “ሁልጊዜስ ቢሆን የሕልም ትርጓሜ ከእግዚአብሔር የሚገኝ አይደለምን? እስቲ ያያችሁትን ሕልም ንገሩኝ” አላቸው።
तुलना
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 40:8
2
ኦሪት ዘፍጥረት 40:23
የሆነው ሆኖ የመጠጥ አሳላፊዎቹ አለቃ ዮሴፍን አላስታወሰውም፤ ረሳው።
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 40:23
होम
बाइबल
भक्त्ति पाठहरू
भिडियोहरू