1
ኦሪት ዘፍጥረት 38:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ይህን በማድረጉ እግዚአብሔርን ስላሳዘነ እግዚአብሔር እርሱንም በሞት ቀሠፈው።
तुलना
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 38:10
2
ኦሪት ዘፍጥረት 38:9
ኦናን የሚወለዱት ልጆች የእርሱ ያለመሆናቸውን በማወቁ ወደ ወንድሙ ሚስት ሲገባ ዘሩን ወደ ምድር ያፈሰው ነበር፤ በዚህ ዐይነት በወንድሙ ስም ልጆች እንዳይወለዱ አደረገ።
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 38:9
होम
बाइबल
भक्त्ति पाठहरू
भिडियोहरू