1
የማርቆስ ወንጌል 14:36
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አባ አባት ሆይ፥ ሁሉ ይቻልሃል፤ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን አንተ የምትወደው እንጂ እኔ የምወደው አይሁን አለ።
နှိုင်းယှဉ်
የማርቆስ ወንጌል 14:36ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማርቆስ ወንጌል 14:38
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉ ጸልዩም፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች፥ ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው፥
የማርቆስ ወንጌል 14:38ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማርቆስ ወንጌል 14:9
እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ወንጌል በዓለሙ ሁሉ በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ እርስዋ ያደረገችው ደግሞ ለእርስዋ መታሰቢያ ሊሆን ይነገራል።
የማርቆስ ወንጌል 14:9ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማርቆስ ወንጌል 14:34
ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቈዩ ትጉም አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 14:34ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማርቆስ ወንጌል 14:22
ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ሰጣቸውና፦ እንካችሁ፤ ይህ ሥጋዬ ነው አለ።
የማርቆስ ወንጌል 14:22ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የማርቆስ ወንጌል 14:23-24
ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው፥ ሁሉም ከእርሱ ጠጡ። እርሱም፦ ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው።
የማርቆስ ወንጌል 14:23-24ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
የማርቆስ ወንጌል 14:27
ኢየሱስም፦ በዚች ሌሊት ሁላችሁ በእኔ ትሰናከላላችሁ፤ እረኛዉን እመታለሁ በጎችም ይበተናሉ የሚል ተጽፎአልና።
የማርቆስ ወንጌል 14:27ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
8
የማርቆስ ወንጌል 14:42
ተነሡ፥ እንሂድ፤ እነሆ፥ አሳልፎ የሚሰጠኝ ቀርቦአል አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 14:42ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
9
የማርቆስ ወንጌል 14:30
ኢየሱስም፦ እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ በዚች ሌሊት ዶሮ ሁለት ጊዜ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ አለው።
የማርቆስ ወንጌል 14:30ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ