1
የሐዋርያት ሥራ 22:16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።
နှိုင်းယှဉ်
የሐዋርያት ሥራ 22:16ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የሐዋርያት ሥራ 22:14
እርሱም አለኝ፦ የአባቶቻችን አምላክ ፈቃዱን ታውቅ ዘንድና ጻድቁን ታይ ዘንድ ከአፉም ድምፅን ትሰማ ዘንድ አስቀድሞ መርጦሃል
የሐዋርያት ሥራ 22:14ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የሐዋርያት ሥራ 22:15
ባየኸውና በሰማኸው በሰው ሁሉ ፊት ምስክር ትሆንለታለህና።
የሐዋርያት ሥራ 22:15ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ