1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ቸር ስጦታ አውቃችኋልና፤ ሀብታም ሲሆን፥ እናንተ በእርሱ ድህነት ባለ ጠጎች ትሆኑ ዘንድ ስለ እናንተ ድሀ ሆነ።
နှိုင်းယှဉ်
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:2
በብዙ መከራ ተፈትነው ሳሉ የደስታቸው ብዛትና የድህነታቸው ጥልቅነት የልግስናቸውን ባለ ጠግነት አብዝቶአል፤
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:2ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ