1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:10
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ኀዘን ጸጸት የሌለበትን፥ ወደ መዳንም የሚያደርሰውን ንስሐ ያደርጋልና፤ የዓለም ኀዘን ግን ሞትን ያመጣል።
နှိုင်းယှဉ်
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:10ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:1
እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:1ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:9
በምንም ከእኛ የተነሣ እንዳትጎዱ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አዝናችኋልና።
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:9ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ