1
የማርቆስ ወንጌል 8:35
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታልና፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን ያድናታል።
နှိုင်းယှဉ်
የማርቆስ ወንጌል 8:35ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማርቆስ ወንጌል 8:36
ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?
የማርቆስ ወንጌል 8:36ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማርቆስ ወንጌል 8:34
ሕዝቡንም ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ጠርቶ እንዲህ አላቸው “በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ፤ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።
የማርቆስ ወንጌል 8:34ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
ሰውስ ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? በዚህም በዘማዊና በኀጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በአባቱ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር በመጣ ጊዜ በእርሱ ያፍርበታል።
የማርቆስ ወንጌል 8:37-38ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማርቆስ ወንጌል 8:29
“እናንተስ እኔ ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ?” ብሎ ጠየቃቸው። ጴጥሮስም “አንተ ክርስቶስ ነህ፤” ብሎ መለሰለት።
የማርቆስ ወንጌል 8:29ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ