YouVersion လိုဂို
ရွာရန္ အိုင္ကြန္

የማቴዎስ ወንጌል 21:21

የማቴዎስ ወንጌል 21:21 መቅካእኤ

ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው “እውነት እላችኋለሁ፤ እምነት ካላችሁና ካልተጠራጠራችሁ፥ በበለሲቱ ዛፍ እንደተደረገው ብቻ አታደርጉም፤ ነገር ግን ይህን ተራራ ‘ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር’ ብትሉት ይሆናል፤