YouVersion လိုဂို
ရွာရန္ အိုင္ကြန္

የሐዋርያት ሥራ 7:57-58

የሐዋርያት ሥራ 7:57-58 መቅካእኤ

በታላቅ ድምፅም እየጮኹ ጆሮአቸውን ደፈኑ፤ በአንድ ልብ ሆነውም ወደ እርሱ ሮጡ፤ ከከተማም ወደ ውጭ አውጥተው ወገሩት። ምስክሮችም ልብሳቸውን ሳውል በሚሉት በአንድ ጎበዝ እግር አጠገብ አኖሩ።