YouVersion လိုဂို
ရွာရန္ အိုင္ကြန္

የሐዋርያት ሥራ 3:7-8

የሐዋርያት ሥራ 3:7-8 መቅካእኤ

በቀኝ እጁም ይዞ አስነሣው፤ በዚያን ጊዜም እግሩና ቁርጭምጭሚቱ ጸና፤ ወደ ላይ ዘሎም ቆመ፤ ይመላለስም ጀመር፤ እየተመላለሰም እየዘለለም እግዚአብሔርንም እያመሰገነ ከእነርሱ ጋር ወደ መቅደስ ገባ።