YouVersion လိုဂို
ရွာရန္ အိုင္ကြန္

የሐዋርያት ሥራ 26:17-18

የሐዋርያት ሥራ 26:17-18 መቅካእኤ

የኃጢአትንም ስርየት በእኔም በማመን በተቀደሱት መካከል ርስትን ያገኙ ዘንድ፥ ከጨለማ ወደ ብርሃን ከሰይጣንም ሥልጣን ወደ እግዚአብሔር ዘወር እንዲሉ ዐይናቸውን ትከፍት ዘንድ፥ ከሕዝቡና ወደ እነርሱ ከምልክህ ከአሕዛብ አድንሃለሁ።’