1
ኦሪት ዘፍጥረት 7:1
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እግዚአብሔርም ኖኅን አለው፤ አንተ ቤተሰቦችህን ሁሉ ይዘህ ወደ መርከብ ግባ በዚህ ትውልድ በፊቴ ጻድቅ ሆነህ አይቼሃለሁና።
ႏွိုင္းယွဥ္
ኦሪት ዘፍጥረት 7:1ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
ኦሪት ዘፍጥረት 7:24
ውኅውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ አሸነፈ።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
ኦሪት ዘፍጥረት 7:11
በኖኅ ዕድሜ በስድስተኛው መቶ ዓመት በሁለተኛው ወር ከወሩም በአሥራ ስባተኛው ዕለት በዚያው ቀን የታላቁ ቀላይ ምንጮች ሁሉ ተነደሉ፤
ኦሪት ዘፍጥረት 7:11ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
ኦሪት ዘፍጥረት 7:23
በምድር ላይ የነበውም ሁሉ ከሰው ጀምሮ እስከ እንስሳ ድረስ፤ እስከሚርመሰመሰውም ሁሉ ድረስ፤ እስከ ሰማይ ወፍ ድረስ ተደመሰሰ ከምድርም ተደመሰሱ። ኖኅም አብረውት በመርከብ ከነበሩት ጋር ብቻውን ቀረ።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:23ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
ኦሪት ዘፍጥረት 7:12
የሰማይም መስኮቶች ተከፈቱ ዝናቡም አርባ ቀንም አርባ ሌሊት በምድት ላይ ሆነ።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:12ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား