1
ኦሪት ዘፍጥረት 32:28
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አለውም፦ ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና።
ႏွိုင္းယွဥ္
ኦሪት ዘፍጥረት 32:28ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
ኦሪት ዘፍጥረት 32:26
እንዲህም አለው፦ ሊነጋ አቀላልቶአልና ልቀቀኝ። እርሱም፦ ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም አለው።
ኦሪት ዘፍጥረት 32:26ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
ኦሪት ዘፍጥረት 32:24
ያዕቆብ ግን ለብቻው ቀረ አንድ ሰውም እስከ ንጋት ድረስ ይታገለው ነበር።
ኦሪት ዘፍጥረት 32:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
ኦሪት ዘፍጥረት 32:30
ያዕቆብም፦ እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ ሰውነቴም ድና ቀረች ሲል የዚያን ቦታ ስም ዽኒኤል ብሎ ጠራው።
ኦሪት ዘፍጥረት 32:30ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
ኦሪት ዘፍጥረት 32:25
እንዳላሸነፈውም ባየ ጊዜ የጭኑ ሹልዳ ሲታገለው ደነዘዘ።
ኦሪት ዘፍጥረት 32:25ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
ኦሪት ዘፍጥረት 32:27
እንዲህም አለው፦ ስምህ ማን ነው? እርሱም፦ ያዕቆብ ነኝ አለው።
ኦሪት ዘፍጥረት 32:27ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
ኦሪት ዘፍጥረት 32:29
ያዕቆብም፦ ስምህን ንገረኝ ብሎ ጠየቀው። እርሱም፦ ስሜን ለምን ትጠይቃለህ? አለው። በዚያም ስፍራ ባረከው።
ኦሪት ዘፍጥረት 32:29ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
8
ኦሪት ዘፍጥረት 32:10
ለባሪያህ ከሠራኸው ከምሕረትህን ከእውነትህም ሁሉ ትንሽ ስ ስንኳ የማይገባኝ ነኝ፤ በትሬን ብቻ ይዤ ይህን ዮርዳኖስን ተሻግሬ ነበርና አሁን ግን የሁለት ክፍል ሠራዊት ሆንሁ።
ኦሪት ዘፍጥረት 32:10ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
9
ኦሪት ዘፍጥረት 32:32
ስለዚህም የእስራኤል ልጆች እስከ ዛሬ ድረስ የወርችን ሹልዳ አይበሉም፤ የያዕቆብን ጭን ይዞ የወርችን ሹልዳ አደንዝዞአልን።
ኦሪት ዘፍጥረት 32:32ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
10
ኦሪት ዘፍጥረት 32:9
ያዕቆብም አለ፦ የአባቴ የአብርሃም አምላክ ሆይ፦ ወደ ምድርህ ወደ ተወለድህበትም ስፍራ ተመለስ በጎነትንም አደርግልሃለሁ ያልኸኝ እግዚአብሔር ሆይ
ኦሪት ዘፍጥረት 32:9ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
11
ኦሪት ዘፍጥረት 32:11
ከወንድሜ ከዔሳው እጅ አድነኝ፤ መጥቶ እንዳያጠፋኝ እናቶችንም ከልጆች ጋር እንዳያጠፋ እኔ እፈራዋለሁና።
ኦሪት ዘፍጥረት 32:11ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား