1
ኦሪት ዘፍጥረት 14:20
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ጠላቶችህን በእጅህ የጣለልህ ልዑል እግዚአብሔርም የተባረከ ነው አለውም። አብራምም ከሁሉ አሥራትን ሰጠው።
ႏွိုင္းယွဥ္
ኦሪት ዘፍጥረት 14:20ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
ኦሪት ዘፍጥረት 14:18-19
የሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ፤ እርሱም የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነበረ። ባረከውም፤ አብራም ሰማይንና ምድርን ለሚገዛ ለልዑል እግዚአብሔር የተባረከ ነው፤
ኦሪት ዘፍጥረት 14:18-19ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
ኦሪት ዘፍጥረት 14:22-23
አብራምም የስዶምን ንጉሥ አለው፤ ሰማይንና ምድርን ወደ ሚግዛ ወደ ልዑል እግዚአብሔር እጄን ከፍ አድርጌአለሁ፤ አንተ፤ አብራምን ባለጠጋ አደረግሁት እንዳትል፥
ኦሪት ዘፍጥረት 14:22-23ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား