1
የማርቆስ ወንጌል 2:17
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ኢየሱስም ሰምቶ “ሕመምተኞች እንጂ ብርቱዎች ባለ መድኃኒት አያስፈልጋቸውም፤ ኀጢአተኞችን እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁም፤” አላቸው።
ႏွိုင္းယွဥ္
የማርቆስ ወንጌል 2:17ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የማርቆስ ወንጌል 2:5
ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን “አንተ ልጅ! ኀጢአትህ ተሰረየችልህ፤” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 2:5ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የማርቆስ ወንጌል 2:27
ደግሞ “ሰንበት ስለ ሰው ተፈጥሮአል እንጂ ሰው ስለ ሰንበት አልተፈጠረም፤
የማርቆስ ወንጌል 2:27ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የማርቆስ ወንጌል 2:4
ስለ ሕዝቡም ብዛት ወደ እርሱ ማቅረብ ቢያቅታቸው እርሱ ያለበትን የቤቱን ጣራ አነሡ፤ ነድለውም ሽባው የተኛበትን አልጋ አወረዱ።
የማርቆስ ወንጌል 2:4ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የማርቆስ ወንጌል 2:10-11
ነገር ግን ለሰው ልጅ በምድር ላይ ኀጢአትን ሊያስተሰርይ ሥልጣን እንዳለው እንድታውቁ፤” ሽባውን “አንተን እልሃለሁ፥ ተነሣ፤ አልጋህን ተሸከምና ወደ ቤትህ ሂድ፤” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 2:10-11ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የማርቆስ ወንጌል 2:9
ሽባውን ‘ኀጢአትህ ተሰረየችልህ፤’ ከማለት ወይስ ‘ተነሣ አልጋህንም ተሸከምና ሂድ፤’ ከማለት ማናቸው ይቀላል?
የማርቆስ ወንጌል 2:9ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
የማርቆስ ወንጌል 2:12
ተነሥቶም ወዲያው አልጋውን ተሸክሞ በሁሉ ፊት ወጣ፤ ስለዚህም ሰዎች ሁሉ ተገረሙና “እንዲህ ያለ ከቶ አላየንም፤” ብለው እግዚአብሔርን አከበሩ።
የማርቆስ ወንጌል 2:12ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား