1
የማርቆስ ወንጌል 14:36
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
“አባ አባት ሆይ! ሁሉ ይቻልሃል፤ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን አንተ የምትወደው እንጂ እኔ የምወደው አይሁን፤” አለ።
ႏွိုင္းယွဥ္
የማርቆስ ወንጌል 14:36ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የማርቆስ ወንጌል 14:38
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉ፤ ጸልዩም፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች፤ ሥጋ ግን ደካማ ነው፤” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 14:38ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የማርቆስ ወንጌል 14:9
እውነት እላችኋለሁ፤ ይህ ወንጌል በዓለሙ ሁሉ በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ እርስዋ ያደረገችው ደግሞ ለእርስዋ መታሰቢያ ሊሆን ይነገራል።”
የማርቆስ ወንጌል 14:9ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የማርቆስ ወንጌል 14:34
“ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቈዩ፤ ትጉም፤” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 14:34ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የማርቆስ ወንጌል 14:22
ሲበሉም ኢየሱስ ኅብስትን አንሥቶ ባረከ፤ ቈርሶም ሰጣቸውና “እንካችሁ፤ ይህ ሥጋዬ ነው፤” አለ።
የማርቆስ ወንጌል 14:22ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የማርቆስ ወንጌል 14:23-24
ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው፤ ሁሉም ከእርሱ ጠጡ። እርሱም “ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው።
የማርቆስ ወንጌል 14:23-24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
የማርቆስ ወንጌል 14:27
ኢየሱስም “በዚች ሌሊት ሁላችሁ በእኔ ትሰናከላላችሁ፤ ‘እረኛዉን እመታለሁ፤ በጎችም ይበተናሉ፤’ የሚል ተጽፎአልና።
የማርቆስ ወንጌል 14:27ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
8
የማርቆስ ወንጌል 14:42
ተነሡ፤ እንሂድ፤ እነሆ፥ አሳልፎ የሚሰጠኝ ቀርቦአል፤” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 14:42ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
9
የማርቆስ ወንጌል 14:30
ኢየሱስም “እውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ በዚች ሌሊት ዶሮ ሁለት ጊዜ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ፤” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 14:30ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား