1
የሉቃስ ወንጌል 9:23
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ሁሉንም እንዲህ አላቸው፥ “ሊከተለኝ የሚወድ ሰው ራሱን ይካድ፤ ጨክኖም የሞቱን መስቀል ይሸከም፤ ዕለት ዕለትም ይከተለኝ።
ႏွိုင္းယွဥ္
የሉቃስ ወንጌል 9:23ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የሉቃስ ወንጌል 9:24
ሰውነቱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ይጥላታል፤ ስለ እኔ ሰውነቱን የጣለ ግን ያድናታል።
የሉቃስ ወንጌል 9:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የሉቃስ ወንጌል 9:62
ጌታችን ኢየሱስም፥ “ማንም ዕርፍ ይዞ እያረሰ ወደ ኋላው የሚመለከት ለእግዚአብሔር መንግሥት የተገባ አይሆንም” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 9:62ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የሉቃስ ወንጌል 9:25
ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢገዛ ነፍሱንም ካጣ ምን ይረባዋል?
የሉቃስ ወንጌል 9:25ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የሉቃስ ወንጌል 9:26
በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ የሰው ልጅ በክብሩ፥ በአባቱም ክብር፥ ቅዱሳንመላእክትን አስከትሎ ሲመጣ ያፍርበታል።
የሉቃስ ወንጌል 9:26ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የሉቃስ ወንጌል 9:58
ጌታችን ኢየሱስም “ለቀበሮዎች ጕድጓድ አላቸው፤ ለሰማይ ወፎችም ጎጆ አላቸው፤ የሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 9:58ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
የሉቃስ ወንጌል 9:48
እንዲህም አላቸው፥ “በስሜ እንደዚህ ያለውን ሕፃን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል፤ ራሱን ከሁሉ ዝቅ የሚያደርግ እርሱ ታላቅ ይሆናል።”
የሉቃስ ወንጌል 9:48ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား