1
የዮሐንስ ወንጌል 7:38
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በእኔም የሚያምን መጽሐፍ እንደ ተናገረ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈስሳል።”
ႏွိုင္းယွဥ္
የዮሐንስ ወንጌል 7:38ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የዮሐንስ ወንጌል 7:37
በኋለኛዪቱ በታላቅዋ የበዓል ቀንም ጌታችን ኢየሱስ ቆመና ድምፁን ከፍ አድርጎ እንዲህ አለ፥ “የተጠማ ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።
የዮሐንስ ወንጌል 7:37ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የዮሐንስ ወንጌል 7:39
ይህንም የሚያምኑበት ሰዎች ይቀበሉት ዘንድ ስለ አላቸው ስለ መንፈስ ቅዱስ ተናገረ፤ ጌታችን ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ቅዱስ ገና አልወረደም ነበርና።
የዮሐንስ ወንጌል 7:39ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የዮሐንስ ወንጌል 7:24
የእውነት ፍርድ ፍረዱ እንጂ ለሰው ፊት በማድላት አትፍረዱ።”
የዮሐንስ ወንጌል 7:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የዮሐንስ ወንጌል 7:18
ከራሱ የሚናገር የራሱን ክብር ይሻል፤ የላከውን ያከብር ዘንድ የሚፈልግ ግን እውነተኛ ነው፤ ሐሰትም የለበትም።
የዮሐንስ ወንጌል 7:18ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የዮሐንስ ወንጌል 7:16
ስለዚህም ጌታችን ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፥ “ትምህርቴ የላከኝ ናት እንጂ የእኔ አይደለችም።
የዮሐንስ ወንጌል 7:16ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
የዮሐንስ ወንጌል 7:7
ዓለም እናንተን ሊጠላችሁ አይችልም፤ እኔን ግን ይጠላኛል፤ ሥራዉ ክፉ እንደ ሆነ እኔ እመሰክርበታለሁና።
የዮሐንስ ወንጌል 7:7ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား