1
የዮሐንስ ወንጌል 3:16
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወትን እንዲያገኝ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ቤዛ አድርጎ እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲህ ወዶታልና።
ႏွိုင္းယွဥ္
የዮሐንስ ወንጌል 3:16ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የዮሐንስ ወንጌል 3:17
ዓለም በእርሱ ይድን ዘንድ ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ልጁን ወደዚህ ዓለም አልላከውምና።
የዮሐንስ ወንጌል 3:17ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የዮሐንስ ወንጌል 3:3
ጌታችን ኢየሱስም መልሶ፥ “እውነት እውነት እልሀለሁ፤ ዳግመኛ ያልተወለደ ሰው የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማየት አይችልም” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:3ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የዮሐንስ ወንጌል 3:18
በእርሱ ያመነ አይፈረድበትም፤ በእርሱ ያላመነ ግን ፈጽሞ ተፈርዶበታል፤ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም አላመነምና።
የዮሐንስ ወንጌል 3:18ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የዮሐንስ ወንጌል 3:19
ፍርዱም ይህ ነው፤ ብርሃን ወደ ዓለም መጥቶአልና፤ ሰውም ሥራው ክፉ ስለሆነ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን መርጦአልና።
የዮሐንስ ወንጌል 3:19ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የዮሐንስ ወንጌል 3:30
የእርሱ ትበዛለች፤ የእኔ ግን ታንስ ዘንድ ይገባል።”
የዮሐንስ ወንጌል 3:30ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
የዮሐንስ ወንጌል 3:20
ሥራው ክፉ የሆነ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፤ ክፉም ስለሆነ ሥራው እንዳይገለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:20ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
8
የዮሐንስ ወንጌል 3:36
በወልድ የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው፤ በወልድ የማያምን ግን የእግዚአብሔር የቍጣ መቅሠፍት በላዩ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:36ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
9
የዮሐንስ ወንጌል 3:14
ሙሴ በምድረ በዳ እባቡን እንደ ሰቀለው የሰው ልጅ እንዲሁ ይሰቀል ዘንድ አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:14ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
10
የዮሐንስ ወንጌል 3:35
አብ ልጁን ይወዳልና፥ ሁሉን በእጁ ሰጠው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:35ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား