1
የዮሐንስ ወንጌል 12:26
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እኔን የሚያገለግለኝ ካለ ይከተለኝ፤ የሚያገለግለኝ እኔ ባለሁበት በዚያ ይኖራልና፤ እኔን የሚያገለግለኝንም አብ ያከብረዋል።
ႏွိုင္းယွဥ္
የዮሐንስ ወንጌል 12:26ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የዮሐንስ ወንጌል 12:25
ነፍሱን የሚወዳት ይጥላታል፤ በዚህ ዓለም ነፍሱን የሚጥላትም ለዘለዓለም ሕይወት ይጠብቃታል።
የዮሐንስ ወንጌል 12:25ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የዮሐንስ ወንጌል 12:24
እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት በምድር ላይ ካልወደቀችና ካልሞተች ብቻዋን ትኖራለች፤ ከሞተች ግን ብዙ ፍሬን ታፈራለች።
የዮሐንስ ወንጌል 12:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የዮሐንስ ወንጌል 12:46
በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር ብርሃን እኔ ወደ ዓለም መጣሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 12:46ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የዮሐንስ ወንጌል 12:47
ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀውን እኔ የምፈርድበት አይደለሁም፤ ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድበት አልመጣሁምና።
የዮሐንስ ወንጌል 12:47ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የዮሐንስ ወንጌል 12:3
ማርያም ግን ዋጋዉ የከበረና የበዛ አንድ ነጥር የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ወሰደችና የጌታችን ኢየሱስን እግር ቀባችው፤ በፀጕሯም አሸችው፤ የዚያ ሽቱ መዓዛም ቤቱን መላው።
የዮሐንስ ወንጌል 12:3ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
የዮሐንስ ወንጌል 12:13
የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው “ሆሣዕና በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ፥ የእስራኤልም ንጉሥ ቡሩክ ነው” እያሉ ወጥተው ተቀበሉት።
የዮሐንስ ወንጌል 12:13ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
8
የዮሐንስ ወንጌል 12:23
ጌታችን ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “አሁን የሰው ልጅ ይከብር ዘንድ ጊዜው ደረሰ።
የዮሐንስ ወንጌል 12:23ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား