1
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አለውም፥ “የአባቶችህ አምላክ እግዚአብሔር እኔ ነኝ፤ ወደ ግብፅ መውረድን አትፍራ፤ በዚያ ትልቅ ሕዝብ አደርግሃለሁና።
ႏွိုင္းယွဥ္
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
እኔ ወደ ግብፅ አብሬህ እወርዳለሁ፤ ከዚያም ደግሞ እኔ አወጣሃለሁ፤ ልጅህ ዮሴፍም እጁን በዐይንህ ላይ ያኖራል።”
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
ዮሴፍም ሰረገላውን አዘጋጀ፤ አባቱንም እስራኤልን ሊገናኘው ወደ ኤሮስ ከተማ ወጣ፤ በአየውም ጊዜ አንገቱን አቀፈው፤ ረዥም ጊዜም አለቀሰ።
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
እስራኤልም ዮሴፍን፥ “አንተ ገና በሕይወት ሳለህ ፊትህን አይችአለሁና አሁን ልሙት” አለው።
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား