1
ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔርም አለ፥ “እነሆ፥ እነርሱ አንድ ወገን ናቸው፤ ለሁሉም አንድ ቋንቋ አላቸው፤ ይህንም ለማድረግ ጀመሩ፤ አሁንም ያሰቡትን ሁሉ መሥራትን አይተዉም። ኑ እንውረድ፤ አንዱ የሌላውን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው።”
ႏွိုင္းယွဥ္
ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
እርስ በርሳቸውም፥ “ኑ ለእኛ ከተማና ራሱ ወደ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንሥራ፤ በምድር ፊት ሁሉ ላይ ሳንበተን ስማችንን እናስጠራው” ተባባሉ።
ኦሪት ዘፍጥረት 11:4ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
ስለዚህም ስምዋ ባቢሎን ተባለ፤ እግዚአብሔር በዚያ የምድርን ቋንቋ ሁሉ ደባልቆአልና፤ ከዚያም እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ፊት ላይ እነርሱን በትኖአቸዋል።
ኦሪት ዘፍጥረት 11:9ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
የዓለም ሁሉ ቋንቋ አንድ፥ ንግግሩም አንድ ነበረ።
ኦሪት ዘፍጥረት 11:1ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
እግዚአብሔርም የሰዎች ልጆች የሠሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ።
ኦሪት ዘፍጥረት 11:5ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
እግዚአብሔርም ቋንቋቸውን ለያየ፤ ከዚያም በምድር ፊት ሁሉ ላይ በተናቸው፤ ከዚያም በኋላ ከተማዪቱንና ግንቡን መሥራትን ተዉ።
ኦሪት ዘፍጥረት 11:8ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား