1
የማርቆስ ወንጌል 4:39-40
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ነቅቶም ነፋሱን ገሠጸው፤ ባሕሩንም “ዝም በል፤ ፀጥ በል፤” አለው። ነፋሱም ተወ፤ ታላቅ ፀጥታም ሆነ። “እንዲህ የምትፈሩት ስለምን ነው? እንዴትስ እምነት የላችሁም?” አላቸው።
ႏွိုင္းယွဥ္
የማርቆስ ወንጌል 4:39-40ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የማርቆስ ወንጌል 4:41
እጅግም ፈሩና “እንዲህ ነፋስም ባሕርም የሚታዘዙለት ይህ ማን ነው?” ተባባሉ።
የማርቆስ ወንጌል 4:41ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የማርቆስ ወንጌል 4:38
እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ ቀስቅሰውትም “መምህር ሆይ! ስንጠፋ አይገድህምን?” አሉት።
የማርቆስ ወንጌል 4:38ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የማርቆስ ወንጌል 4:24
አላቸውም “ስለምትሰሙት ነገር ተጠንቀቁ! በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል፤ ለእናንተም ይጨመርላችኋል።
የማርቆስ ወንጌል 4:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የማርቆስ ወንጌል 4:26-27
እርሱም እንዲህ አለ፤ “በምድር ዘርን እንደሚዘራ ሰው የእግዚአብሔር መንግሥት እንደዚህ ናት፤ ሌሊትና ቀን ይተኛልም፤ ይነሣልም፤ እርሱም እንዴት እንደሚሆን ሳያውቅ ዘሩ ይበቅላል፤ ያድግማል።
የማርቆስ ወንጌል 4:26-27ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የማርቆስ ወንጌል 4:23
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።”
የማርቆስ ወንጌል 4:23ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား