1
የማርቆስ ወንጌል 11:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ስለዚህ በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ እንደ ተቀበላችሁት አድርጋችሁ ብታምኑ ይሆንላችኋል።
ႏွိုင္းယွဥ္
የማርቆስ ወንጌል 11:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የማርቆስ ወንጌል 11:23
እውነት እላችኋለሁ፤ ማንም ይህን ተራራ፥ “ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር” ቢለውና ይህንንም በልቡ ሳይጠራጠር ቢያምን ይሆንለታል።
የማርቆስ ወንጌል 11:23ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የማርቆስ ወንጌል 11:25
እንዲሁም ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ፥ የሰማዩ አባታችሁ ኀጢአታችሁን ይቅር እንዲልላችሁ፥ እናንተም በሰው ላይ ያላችሁን ሁሉ ይቅር በሉ።
የማርቆስ ወንጌል 11:25ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የማርቆስ ወንጌል 11:22
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “በእግዚአብሔር እመኑ፤”
የማርቆስ ወንጌል 11:22ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የማርቆስ ወንጌል 11:17
ሲያስተምራቸውም፥ “ቤቴ ለሕዝቦች ሁሉ የጸሎት ቤት ይባላል፥ ተብሎ አልተጻፈምን? እናንተ ግን የሌቦች ዋሻ አደረጋችሁት” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 11:17ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የማርቆስ ወንጌል 11:9
ከፊቱ የቀደሙትና ከኋላው የተከተሉትም በታላቅ ድምፅ፤ እንዲህ ይሉ ነበር፤ “ሆሣዕና! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው
የማርቆስ ወንጌል 11:9ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
የማርቆስ ወንጌል 11:10
የምትመጣው የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት! ሆሣዕና በአርአያም!”
የማርቆስ ወንጌል 11:10ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား