1
የማቴዎስ ወንጌል 23:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ከእናንተ የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሁን።
ႏွိုင္းယွဥ္
የማቴዎስ ወንጌል 23:11ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የማቴዎስ ወንጌል 23:12
ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ዝቅ ይላል፤ ራሱንም ዝቅ የሚያደርግ ሁሉ ከፍ ይላል።
የማቴዎስ ወንጌል 23:12ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የማቴዎስ ወንጌል 23:23
“እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን!ወዮላችሁ፥ ምክንያቱም ከአዝሙድ፥ ከእንስላልና ከከሙን አሥራት ታወጣላችሁ፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ፍርድን፥ ምሕረትንና እምነትን ትተዋላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ እነዚህን ልታደርጉ ይገባችሁ ነበር።
የማቴዎስ ወንጌል 23:23ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የማቴዎስ ወንጌል 23:25
“እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን!ወዮላችሁ፥ የጽዋውንና የሳሕኑን ውጭ ታጠራላችሁ በውስጣቸው ግን ቅሚያና ራስን አለመግዛት ሞልቶባቸዋል።
የማቴዎስ ወንጌል 23:25ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የማቴዎስ ወንጌል 23:37
“ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም ሆይ! ነቢያትን የምትገድዪ ወደ አንቺ የተላኩትንም የምትወግሪ፥ ዶሮ ጫጩቶችዋን ከክንፎችዋ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን ልሰበስብ ስንት ጊዜ ፈለግሁ! እናንተ ግን አልፈለጋችሁም።
የማቴዎስ ወንጌል 23:37ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የማቴዎስ ወንጌል 23:28
እንዲሁም እናንተ በውጭ ለሰው ጻድቃን መስላችሁ ትታያላችሁ፤ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ሕገ ወጥነት ሞልቶባችኋል።
የማቴዎስ ወንጌል 23:28ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား