1
የሉቃስ ወንጌል 2:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እነሆ! አዳኝ እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ዛሬ በዳዊት ከተማ ተወልዶላችኋልና።
ႏွိုင္းယွဥ္
የሉቃስ ወንጌል 2:11ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የሉቃስ ወንጌል 2:10
መልአኩ ግን እንዲህ አላቸው፦ “እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ ታላቅ ደስታ የሚሆን የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
የሉቃስ ወንጌል 2:10ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የሉቃስ ወንጌል 2:14
“ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን! ሰላምም ደስ በሚሰኝባቸው ሰዎች መካከል በምድር ይሁን!” አሉ።
የሉቃስ ወንጌል 2:14ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የሉቃስ ወንጌል 2:52
ኢየሱስም በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር።
የሉቃስ ወንጌል 2:52ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የሉቃስ ወንጌል 2:12
ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።”
የሉቃስ ወንጌል 2:12ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የሉቃስ ወንጌል 2:8-9
በዚያም አካባቢ መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ። እነሆም፥ የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ፤ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፤ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ።
የሉቃስ ወንጌል 2:8-9ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား