1
የሉቃስ ወንጌል 15:20
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፤ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።
ႏွိုင္းယွဥ္
የሉቃስ ወንጌል 15:20ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የሉቃስ ወንጌል 15:24
ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም።’ ደስ ይላቸውም ጀመር።
የሉቃስ ወንጌል 15:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የሉቃስ ወንጌል 15:7
እንዲሁ ንስሓ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሓ በሚገባ በአንድ ኀጢአተኛ ምክንያት በሰማይ ደስታ ይሆናል እላችኋለሁ።
የሉቃስ ወንጌል 15:7ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የሉቃስ ወንጌል 15:18
ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና “አባቴ ሆይ! በሰማይና በፊትህ በደልሁ፤
የሉቃስ ወንጌል 15:18ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የሉቃስ ወንጌል 15:21
ልጁም ‘አባቴ ሆይ! በሰማይና በፊትህ በደልሁ፤ ወደፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም፤’ አለው።
የሉቃስ ወንጌል 15:21ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የሉቃስ ወንጌል 15:4
“ከእናንተ መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በበረሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ማን ነው?
የሉቃስ ወንጌል 15:4ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား