1
የሉቃስ ወንጌል 12:40
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፤ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።”
ႏွိုင္းယွဥ္
የሉቃስ ወንጌል 12:40ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የሉቃስ ወንጌል 12:31
ዳሩ ግን መንግሥቱን ፈልጉ፤ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።
የሉቃስ ወንጌል 12:31ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የሉቃስ ወንጌል 12:15
“የሰው ሕይወት በገንዘቡ ብዛት አይደለምና ተጠንቀቁ፤ ከመጐምጀትም ሁሉ ተጠበቁ፤” አላቸው።
የሉቃስ ወንጌል 12:15ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የሉቃስ ወንጌል 12:34
መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና።
የሉቃስ ወንጌል 12:34ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የሉቃስ ወንጌል 12:25
ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው?
የሉቃስ ወንጌል 12:25ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የሉቃስ ወንጌል 12:22
ለደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አለ “ስለዚህ እላችኋለሁ፤ ለነፍሳችሁ በምትበሉት ወይም ለሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ።
የሉቃስ ወንጌል 12:22ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
የሉቃስ ወንጌል 12:7
ነገር ግን የእናንተ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳ የተቆጠረ ነው፤ አትፍሩ፤ እናንተ ከብዙ ድንቢጦች ትበልጣላችሁ።
የሉቃስ ወንጌል 12:7ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
8
የሉቃስ ወንጌል 12:32
“አንተ ታናሽ መንጋ! መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ።
የሉቃስ ወንጌል 12:32ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
9
የሉቃስ ወንጌል 12:24
ቁራዎችን ተመልከቱ፤ አይዘሩም፤ አያጭዱምም፤ ዕቃ ቤትም ወይም ጎተራ የላቸውም፤ እግዚአብሔርም ይመግባቸዋል፤ እናንተማ ከወፎች እጅግ ትበልጡ የለምን?
የሉቃስ ወንጌል 12:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
10
የሉቃስ ወንጌል 12:29
እናንተም የምትበሉትን የምትጠጡትንም አትፈልጉ፤ አታወላውሉም፤
የሉቃስ ወንጌል 12:29ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
11
የሉቃስ ወንጌል 12:28
እግዚአብሔር ግን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን በሜዳ የሆነውን ሣር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ፥ እናንተ እምነት የጐደላችሁ፥ እናንተንማ ይልቁን እንዴት?
የሉቃስ ወንጌል 12:28ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
12
የሉቃስ ወንጌል 12:2
የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና።
የሉቃስ ወንጌል 12:2ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား