1
የዮሐንስ ወንጌል 8:12
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ደግሞም ኢየሱስ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም” ብሎ ተናገራቸው።
ႏွိုင္းယွဥ္
የዮሐንስ ወንጌል 8:12ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የዮሐንስ ወንጌል 8:32
እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም አርነት ያወጣችኋል፤”
የዮሐንስ ወንጌል 8:32ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የዮሐንስ ወንጌል 8:31
ኢየሱስም ያመኑትን አይሁድ እንዲህ አላቸው፤ “እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእውነት ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤
የዮሐንስ ወንጌል 8:31ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የዮሐንስ ወንጌል 8:36
እንግዲህ ልጁ ነፃ ቢያወጣችሁ በእውነት ነፃ ትወጣላችሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 8:36ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የዮሐንስ ወንጌል 8:7
መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ “ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ ይወርውርባት፤” አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 8:7ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የዮሐንስ ወንጌል 8:34
ኢየሱስ እንዲህ ሲል መለሰ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ኃጢአት የሚያደርግ ሁሉ የኃጢአት ባርያ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 8:34ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
ኢየሱስም ቀና ብሎ “አንቺ ሴት! ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን?” አላት። እርሷም “ጌታ ሆይ! አንድም እንኳን፤” አለች። ኢየሱስም “እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ፤ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ፤” አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား