1
የሉቃስ ወንጌል 18:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ከዚህ በኋላ፥ ኢየሱስ ሳይታክቱ ዘወትር መጸለይ እንደሚገባቸው ለማስተማር ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤
ႏွိုင္းယွဥ္
የሉቃስ ወንጌል 18:1ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የሉቃስ ወንጌል 18:7-8
እግዚአብሔር ታዲያ፥ ሌት ተቀን እየጮኹ ለሚለምኑት ሕዝቦቹ አይፈርድላቸውምን? ችላ በማለትስ ርዳታውን ያዘገይባቸዋልን? ሳይዘገይ በፍጥነት ይፈርድላቸዋል እላችኋለሁ። ነገር ግን የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ በምድር ላይ እምነትን ያገኝ ይሆን?”
የሉቃስ ወንጌል 18:7-8ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የሉቃስ ወንጌል 18:27
ኢየሱስ ግን፥ “በሰው ዘንድ የማይቻል ነገር በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል” አለ።
የሉቃስ ወንጌል 18:27ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5
እርሱም ፍርድ ሳይሰጣት ብዙ ጊዜ ቈየ፤ በኋላ ግን እንዲህ ሲል አሰበ፤ ‘ምንም እንኳ እግዚአብሔርን ባልፈራ፥ ሰውንም ባላፍር፥ ይህች መበለት ስለ ነዘነዘችኝ እፈርድላታለሁ፤ አለበለዚያ ግን ዘወትር እየተመላለሰች ታሰለቸኛለች።’ ”
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የሉቃስ ወንጌል 18:17
በእውነት እላችኋለሁ! የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን ያልተቀበላት ሰው አይገባባትም።”
የሉቃስ ወንጌል 18:17ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የሉቃስ ወንጌል 18:16
ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔር መንግሥት እንደእነዚህ ላሉት ስለ ሆነች ሕፃናት ወደ እኔ ይምጡ፤ አትከልክሉአቸው።
የሉቃስ ወንጌል 18:16ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
የሉቃስ ወንጌል 18:42
ኢየሱስም “እይ! እምነትህ አድኖሃል” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 18:42ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
8
የሉቃስ ወንጌል 18:19
ኢየሱስም “ለምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ማንም ቸር የለም።
የሉቃስ ወንጌል 18:19ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား