1
የሉቃስ ወንጌል 11:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ነገር መስጠትን ካወቃችሁ በሰማይ የሚኖር አባታችሁማ ለሚለምኑት መንፈስ ቅዱስን እንዴት አብልጦ አይሰጣቸውም!”
ႏွိုင္းယွဥ္
የሉቃስ ወንጌል 11:13ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የሉቃስ ወንጌል 11:9
“ስለዚህ እኔም እናንተን የምላችሁ ይህን ነው፤ ለምኑ ይሰጣችኋል፤ ፈልጉ ታገኛላችሁ፤ መዝጊያ አንኳኩ ይከፈትላችኋል፤
የሉቃስ ወንጌል 11:9ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የሉቃስ ወንጌል 11:10
የሚለምን ሁሉ ይቀበላል፤ የሚፈልግም ያገኛል፤ መዝጊያ ለሚያንኳኳም ይከፈትለታል።
የሉቃስ ወንጌል 11:10ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የሉቃስ ወንጌል 11:2
ኢየሱስም “ስትጸልዩ እንዲህ በሉ አላቸው፤ ‘[በሰማይ የምትኖር] አባታችን ሆይ! ስምህ ይቀደስ! መንግሥትህ ትምጣ!
የሉቃስ ወንጌል 11:2ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የሉቃስ ወንጌል 11:4
እኛ የበደሉንን ይቅር እንደምንል፥ በደላችንን ይቅር በልልን፤ ወደ ፈተናም አታግባን’ [ከክፉ አድነን እንጂ።]”
የሉቃስ ወንጌል 11:4ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የሉቃስ ወንጌል 11:3
የዕለት እንጀራችንን በየቀኑ ስጠን!
የሉቃስ ወንጌል 11:3ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
የሉቃስ ወንጌል 11:34
የሰውነትህ መብራት ዐይንህ ነው፤ ዐይንህ ጤናማ ከሆነ ሰውነትህ ሁሉ በብርሃን የተሞላ ይሆናል፤ ዐይንህ ግን ታማሚ ከሆነ መላ ሰውነትህ ሁሉ ጨለማ ይሆናል።
የሉቃስ ወንጌል 11:34ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
8
የሉቃስ ወንጌል 11:33
ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “መብራት አብርቶ በስውር ቦታ የሚያስቀምጠው፥ ወይም እንቅብ የሚደፋበት ማንም የለም፤ ይልቅስ ሰዎች ወደ ውስጥ ሲገቡ እንዲታያቸው ከፍ አድርጎ በመቅረዝ ላይ ያኖረዋል።
የሉቃስ ወንጌል 11:33ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား