1
ኦሪት ዘፍጥረት 25:23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔርም፥ “በማሕፀንሽ ያሉት ሁለት ሕዝቦች ናቸው፤ እርስ በርሳቸው የማይስማሙ ሁለት ወገኖች ትወልጃለሽ፤ አንዱም ከሌላው የበረታ ይሆናል፤ ታላቁም ለታናሹ አገልጋይ ይሆናል” አላት።
ႏွိုင္းယွဥ္
ኦሪት ዘፍጥረት 25:23ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
ኦሪት ዘፍጥረት 25:30
ስለዚህም ያዕቆብን “ከዚህ ከቀይ ወጥ ስጠኝ” አለው። ኤዶም የተባለውም በዚህ ምክንያት ነበር።
ኦሪት ዘፍጥረት 25:30ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
ኦሪት ዘፍጥረት 25:21
ርብቃ መኻን ስለ ነበረች ይስሐቅ ስለ እርስዋ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ እግዚአብሔርም ጸሎቱን ስለ ሰማ ርብቃ ፀነሰች፤
ኦሪት ዘፍጥረት 25:21ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
ኦሪት ዘፍጥረት 25:32-33
ዔሳውም “እኔ በራብ መሞቴ ነው፤ ታዲያ ብኲርና ምን ያደርግልኛል?” አለው። ያዕቆብም “እንግዲያውስ ብኲርናህን እንደምትሸጥልኝ መጀመሪያ ማልልኝ” አለው። ስለዚህ ዔሳው ምሎ ብኲርናውን ለያዕቆብ ሸጠ።
ኦሪት ዘፍጥረት 25:32-33ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
ኦሪት ዘፍጥረት 25:26
ሁለተኛው ልጅ ሲወለድ የዔሳውን ተረከዝ ይዞ በመውጣቱ ያዕቆብ ተባለ፤ ልጆቹ በተወለዱ ጊዜ ይስሐቅ ሥልሳ ዓመት ሆኖት ነበር።
ኦሪት ዘፍጥረት 25:26ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
ኦሪት ዘፍጥረት 25:28
ዔሳው እያደነ ሥጋ ያበላው ስለ ነበረ ይስሐቅ ዔሳውን ይወድ ነበር። ርብቃ ግን ያዕቆብን ትወድ ነበር።
ኦሪት ዘፍጥረት 25:28ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား