YouVersion लोगो
सर्च आयकॉन

የሉቃስ ወንጌል 24:46-47

የሉቃስ ወንጌል 24:46-47 አማ05

እንዲህም አላቸው፤ “መሲሕ መከራ እንደሚቀበልና በሦስተኛው ቀን ከሞት እንደሚነሣ አስቀድሞ ተጽፎአል፤ እንዲሁም በስሙ የንስሓና የኃጢአት ይቅርታ ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በየአገሩ ለሕዝብ ሁሉ እንደሚሰበክ ተነግሮአል።

የሉቃስ ወንጌል 24 वाचा

संबंधित व्हिडिओ