1
ኦሪት ዘፍጥረት 30:22
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔርም ራሔልን አሰባት፤ እግዚአብሔርም ተለመናት፤ ማኅፀንዋንም ከፈተላት፤ ፀነሰችም፤
तुलना करा
एक्सप्लोर करा ኦሪት ዘፍጥረት 30:22
2
ኦሪት ዘፍጥረት 30:24
ስሙንም፥ “እግዚአብሔር ሁለተኛ ወንድ ልጅን ይጨምርልኝ” ስትል ዮሴፍ ብላ ጠራችው።
एक्सप्लोर करा ኦሪት ዘፍጥረት 30:24
3
ኦሪት ዘፍጥረት 30:23
ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችና፥ “እግዚአብሔር ሽሙጤን ከእኔ አስወገደ” አለች፤
एक्सप्लोर करा ኦሪት ዘፍጥረት 30:23
मुख्य
बायबल
योजना
व्हिडिओ