1
የማርቆስ ወንጌል 3:35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚፈጽም ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜም፥ እኅቴም እናቴም ነው።” አለ።
तुलना करा
एक्सप्लोर करा የማርቆስ ወንጌል 3:35
2
የማርቆስ ወንጌል 3:28-29
“በእውነት እላችኋለሁ፤ ሰዎች የሚሠሩት ኃጢአትና የሚናገሩት ስድብ ሁሉ ይቅር ይባልላቸዋል። ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስ ላይ የስድብ ቃል የሚናገር ሁሉ የዘለዓለም ዕዳ ይሆንበታል እንጂ ከቶ ኃጢአቱ ይቅር አይባልለትም።”
एक्सप्लोर करा የማርቆስ ወንጌል 3:28-29
3
የማርቆስ ወንጌል 3:24-25
አንድ መንግሥት ተከፋፍሎ እርስ በርሱ የሚጋጭ ከሆነ ያ መንግሥት ጸንቶ መቆም አይችልም። እንዲሁም አንድ ቤተሰብ እርስ በርሱ ከተለያየ ጸንቶ መኖር አይችልም፤
एक्सप्लोर करा የማርቆስ ወንጌል 3:24-25
4
የማርቆስ ወንጌል 3:11
ርኩሳን መናፍስትም ሲያዩት በፊቱ እየተደፉ፥ “አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ!” እያሉ ይጮኹ ነበር።
एक्सप्लोर करा የማርቆስ ወንጌል 3:11
मुख्य
बायबल
योजना
व्हिडिओ