ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 49:22-23

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 49:22-23 አማ2000

“ዮሴፍ የሚ​ያ​ድግ ልጅ ነው፤ ለእኔ በጣም የተ​ወ​ደደ የሚ​ቀ​ና​ል​ኝና የሚ​ያ​ድ​ግ​ልኝ ልጅ ነው፤ ወደ እኔ የሚ​መ​ለ​ስም ጐል​ማሳ ነው። በም​ክ​ራ​ቸው የሰ​ደ​ቡት ጌቶች ሆኑ​በት፤ ቀስ​ተ​ኞ​ችም ወጉት፤

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 49:22-23 - നുള്ള വീഡിയോ