ኦሪት ዘፀአት 35:30-31

ኦሪት ዘፀአት 35:30-31 መቅካእኤ

ሙሴም የእስራኤልን ልጆች እንዲህ አላቸው፦ “ተመልከቱ፥ ጌታ ከይሁዳ ነገድ የሆነውን የሑር የልጅ ልጅ፥ የኡሪ ልጅ ባስልኤልን በስሙ ጠራው። በእግዚአብሔር መንፈስ፥ በጥበብ፥ በማስተዋል፥ በእውቀት በሥራ ሁሉ ብልሃት ሞላው፤

ኦሪት ዘፀአት 35:30-31 - നുള്ള വീഡിയോ