ኦሪት ዘፀአት 29:45-46
ኦሪት ዘፀአት 29:45-46 መቅካእኤ
በእስራኤል ልጆች መካከል አድራለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ። በመካከላቸው እንድኖር ከግብጽ ምድር ያወጣኋቸው ጌታ አምላካቸው እኔ እንደሆንሁ ያውቃሉ፤ እኔ ጌታ አምላካቸው ነኝ።”