1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 3:16
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እናንተ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ፥ የእግዚአብሔር መንፈስም በእናንተ ላይ አድሮ እንደሚኖር አታውቁምን?
താരതമ്യം
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 3:16 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 3:11
ነገር ግን ከተመሠረተው በቀር ሌላ መሠረት ሊመሠርት የሚችል የለም፤ መሠረቱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 3:11 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 3:7
አሁንም የሚተክልም ቢሆን፥ የሚያጠጣም ቢሆን የሚጠቅመው ነገር የለም፤ የሚያሳድግ እግዚአብሔር ነው እንጂ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 3:7 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 3:9
በእግዚአብሔር ሥራ እንተባበራለንና፤ የእግዚአብሔርም አገልጋዮች ነንና፤ እናንተም የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 3:9 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 3:13
የእያንዳንዱ ሥራ ይገለጻል፤ እሳትም በፈተነው ጊዜ ቀኑ ይገልጠዋል፤ የእያንዳንዱንም ሥራ እሳት ይፈትነዋል።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 3:13 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
6
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 3:8
የሚተክልም፥ የሚያጠጣም አንድ ናቸው፤ ሁሉም እንደ ድካማቸው ዋጋቸውን ይቀበላሉ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 3:8 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
7
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 3:18
ራሳችሁን አታስቱ፤ ከመካከላችሁ በዚህ ዓለም ጥበበኛ እንደ ሆነ የሚያስብ ሰው ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ራሱን ዐላዋቂ ያድርግ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 3:18 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
ആദ്യത്തെ സ്ക്രീൻ
വേദപുസ്തകം
പദ്ധതികൾ
വീഡിയോകൾ