1
የዮሐንስ ወንጌል 8:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንደገናም ኢየሱስ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ እኔን የሚከተል ሁሉ የሕይወት ብርሃን ያገኛል፤ በጨለማም አይመላለስም” ሲል ተናገራቸው።
Mampitaha
Mikaroka የዮሐንስ ወንጌል 8:12
2
የዮሐንስ ወንጌል 8:32
እውነትን ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።”
Mikaroka የዮሐንስ ወንጌል 8:32
3
የዮሐንስ ወንጌል 8:31
ኢየሱስ በእርሱ ላመኑት አይሁድ እንዲህ አለ፤ “እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእርግጥ ደቀ መዛሙርቴ ትሆናላችሁ፤
Mikaroka የዮሐንስ ወንጌል 8:31
4
የዮሐንስ ወንጌል 8:36
ስለዚህ ወልድ ነጻ ካወጣችሁ በእርግጥ ነጻ ትሆናላችሁ።
Mikaroka የዮሐንስ ወንጌል 8:36
5
የዮሐንስ ወንጌል 8:7
ደጋግመው በጠየቁት ጊዜ ቀና አለና፥ “ከእናንተ መካከል ኃጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ በእርስዋ ላይ ይጣል!” አላቸው።
Mikaroka የዮሐንስ ወንጌል 8:7
6
የዮሐንስ ወንጌል 8:34
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ ኃጢአት የሚሠራ ሁሉ የኃጢአት ባሪያ ነው፤
Mikaroka የዮሐንስ ወንጌል 8:34
7
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ቀና ብሎ፥ “አንቺ ሴት ከሳሾችሽ የት አሉ? የፈረደብሽ ማንም የለምን?” አላት። እርስዋም “ጌታ ሆይ! ማንም የለም” አለች። ኢየሱስም “እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ፤ ዳግመኛ ኃጢአት አትሥሪ” አላት።
Mikaroka የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
Fidirana
Baiboly
Planina
Horonan-tsary