የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4

የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4 አማ54

በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? ወይም ወንድምህን፦ ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።

የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4: 관련 무료 묵상 계획