የማቴዎስ ወንጌል 13:44

የማቴዎስ ወንጌል 13:44 አማ54

ደግሞ መንግሥተ ሰማያት በእርሻ ውስጥ የተሰወረውን መዝገብ ትመስላለች፤ ሰውም አግኝቶ ሰወረው፥ ከደስታውም የተነሣ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጠና ያን እርሻ ገዛ።

የማቴዎስ ወንጌል 13:44: 관련 무료 묵상 계획